The green legacy Initiative program of Tedda Health Science College & the two building blocks having 12 teaching rooms built by resource Mobilization in 2021.
የጠዳ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ግቢውን አረንጓዴ የማድረግ ተግባርና በ2013 ተጀምሮ በ2014 ዓ.ም የተጠናቀቁ ሁለት ባለ12 የመማሪያ ክፍል ብሎኮች !!!
ከኢትዮጵያ ክልላዊ ጤና ሳይንስ ኮሌጆች ከጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር ብቻ በአጋርነት የሚሰራው ጃፓይጎ ኢትዮጵያ የተሰኘው ግብረሠናይ ድርጅት ላለፉት 4 ቀናት 20 ለሚሆኑ የኮሌጁ መምህራን ሲሰጥ የሰነበተው የአካዳሚክ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኮሌጅ መምህራንን ደመወዝ ና ጥቅማጥቅም ከሀምሌ 01 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲዎች በተደረገው ማሻሻያ መሠረት እንዲተገበር ለአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ደብዳቤ ጽፏል!!! አጠቃላይ የኮሌጆች ጥያቄዎችም የድርጊት መርሃግብር ወጥቶ ለተግባራዊነቱ በኮሌጆች ና በቢሮው ዘንድ ርብርብ እየተደረገ …
The so called chemonics international Inc.Has handed over 10 microscopes for Tedda health science college in line with its earlier notification to support.





