በቅርቡ ለጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 10 ማይክሮስኮፖች ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔውን አሳውቆ የነበረው ኬሞኒክስ ኢንተርናሽናል በውሳኔው መሰረት በዛሬው ዕለት በራሱ የትራንስፖርት ወጭ ለኮሌጁ አስረክቧል።
The so called chemonics international inc.developing partner has notified its decision to suport 10 sophisticated microscopes for tedda health science college.
ኬሞኒክስ ኢንተርናሽናል የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ለጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 10 ደረጃውን የጠበቁ ማይክሮስኮፓች ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል!!!


