19 November የጠዳ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለ17ኛ ጊዜ በአምስት የጤና ሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 572 ተማሪዎች አስመረቀ!!! Categories Amharic News የጠዳ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለ17ኛ ጊዜ በአምስት የጤና ሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 572 ተማሪዎች አስመረቀ!!! በምርቃት ስነ-ስርዓቱም ከጤና ሚኒስቴር፣ከክልል፣ከዞን ና ጎንደር ከተማ አስተዳደር በርካታ አመራሮች ና እንግዶች የተገኙ ሲሆን የኮሌጁ ዲን አቶ ዘመነ ሀብቱ ባደረጉት የመግቢያ ንግግር ኮሌጁ በትምህርት ና ስልጠና … Read More