ከኢትዮጵያ ክልላዊ ጤና ሳይንስ ኮሌጆች ከጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር ብቻ በአጋርነት የሚሰራው ጃፓይጎ ኢትዮጵያ የተሰኘው ግብረሠናይ ድርጅት ላለፉት 4 ቀናት 20 ለሚሆኑ የኮሌጁ መምህራን ሲሰጥ የሰነበተው የአካዳሚክ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኮሌጅ መምህራንን ደመወዝ ና ጥቅማጥቅም ከሀምሌ 01 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲዎች በተደረገው ማሻሻያ መሠረት እንዲተገበር ለአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ደብዳቤ ጽፏል!!! አጠቃላይ የኮሌጆች ጥያቄዎችም የድርጊት መርሃግብር ወጥቶ ለተግባራዊነቱ በኮሌጆች ና በቢሮው ዘንድ ርብርብ እየተደረገ …
The so called chemonics international Inc.Has handed over 10 microscopes for Tedda health science college in line with its earlier notification to support.
በቅርቡ ለጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 10 ማይክሮስኮፖች ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔውን አሳውቆ የነበረው ኬሞኒክስ ኢንተርናሽናል በውሳኔው መሰረት በዛሬው ዕለት በራሱ የትራንስፖርት ወጭ ለኮሌጁ አስረክቧል።
The so called chemonics international inc.developing partner has notified its decision to suport 10 sophisticated microscopes for tedda health science college.